ስለዚህ ድረ-ገጽ
ይህ ድረ-ገጽ የተዘጋጀበት ምክንያት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
እምነት ተከታዮችና ለኢትዮጵያውያን ሁሉ መንፈሳዊና ማሕበራዊ ትምህርቶችን፣
ምክሮችን፣ ያካተቱ መረጃዎችን ለመስጠት በማሰብ ነው ። በዚህ ድረ-ገጽ ተካተው
ከሚገኙት አበይት አርእስት መካከልም የሚከተሉት ይገኙበታል
እምነት ተከታዮችና ለኢትዮጵያውያን ሁሉ መንፈሳዊና ማሕበራዊ ትምህርቶችን፣
ምክሮችን፣ ያካተቱ መረጃዎችን ለመስጠት በማሰብ ነው ። በዚህ ድረ-ገጽ ተካተው
ከሚገኙት አበይት አርእስት መካከልም የሚከተሉት ይገኙበታል
· ሰማንያ አንዱን ጨምሮ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት · ሁለ ገብ የሆኑ ጥያቄና መልሶች · በልዩ ልዩ መምህራን የሚሰጡ ስብከትና ትምህርት · በልዩ ልዩ መንፈሳውያን ወንድሞችና እኅቶች የሚቀርቡ ልዩ ልዩ
መንፈሳውያን መዝሙራት · ሁሉንም የሕይወት መስመሮች የሚያካትቱ የግእዝ፣ የአማርኛና
የእንግሊዘኛ ግጥሞች · የግእዝ ቋንቋ ጥናት በዘመናዊ አቀራረብ · በቤተ ክርስቲያን አዘውትረው የሚነገሩ ግእዝ ለበስ የአማርኛና
አማርኛ ለበስ የግእዝ ቃላት መፍቻ · የኢትዮጵያን ጨምሮ የዘመን አቆጣጠር ታሪክ በዓለም ዙሪያ · ሌሎችም ያልተጠቀሱ ልዩ ልዩ ጠቃሚ ቁምነገሮች ይገኛሉ
ምናልባት የተጠቀሱት ሁሉ በአሁኑ ሰዓት ተሟልተው ላይገኙ ይችላሉ ሆኖም ግን
ሁሉንም ለማካተት በመሥራት ላይ ስለሆን ሁልጊዜም መጎብኘተዎን አይተው
በማለት አሳስባለሁ አስተያየትና ጥያቄ ካለዎ እባከዎን ያስቀምጡልን እግዚአብሔር
ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
ሁሉንም ለማካተት በመሥራት ላይ ስለሆን ሁልጊዜም መጎብኘተዎን አይተው
በማለት አሳስባለሁ አስተያየትና ጥያቄ ካለዎ እባከዎን ያስቀምጡልን እግዚአብሔር
ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
No comments:
Post a Comment