Blog Archive

Thursday, September 11, 2014

Happy New Year

Happy New Year/ መልካም አዲስ ዓመት


Happy Ethiopian New Year of 2007! የዘመናት ባለቤት ል ዑል እግዚአብሔር እንኳን እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገራችሁ

በዚህ ምድር ላይ ጊዜን ማግኘት ማለት የጀመሩትን ሥራ ለመጨረስና ያቀዱትን ጀምሮ በስኬት ለመጨረስ የበለጠ ጠንክሮ ለመሥራት ነው። እግዚአብሔር ቸር በመሆኑ ጊዜውን ለሁላችንም በነጻ አድሎን ከዘመን ወደ ዘመን አሽጋግሮናል። ማለትም ተጨማሪ ጊዜን አግኝተናል። የተሰጠንን ጊዜ እንዴት መጠቀመ እንዳለብና ማወቅና በጥቅም ላይ ማዋልም የያንዳንዳችን ድርሻ ብቻ ነው። “ጊዜ ጥሬ ገንዘብ ነው” ይባላል! ነገር ግን ወደ ጥሬ ገንዘብ ሊለውጠው የሚችል ጠንካራና ታማኝ ሠራተኛ ሲያገኝ ብቻ ነው። በመሆኑም ጊዜን ካገኘን ዘንድ እንወቅበት!! የዘመናት ባለቤት እግዚአብሔር የሰጠንን ጊዜ እንድናፈራበት ይርዳን።

To have an extra time on earth means, getting more chance to complete the work We already started or to start working harder to achieve our goal: so now we have gotten that extra time to use it. Knowing what to do with it is our job, your job, my job, and everyone’s job. “time is money” only if we make it money. Let make it happen!

May God bless you and your entire family!
watch video

No comments:

Post a Comment